Ethiopian Medical Equipment Digital Marketplace

Ethiopian Medical Equipment Digital Marketplace

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 3 ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል::

Image
img
Free
Ref No
Company Info
Published On
Region
Tender Category
Contact Phone
Contact Email
Remaining Date
Bid Open Date
Bid Close Date
Publish Date
Bid Bond
Bid Type
Tender Price

የጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎

የአ/ከ/ክ/ከተማ ወረዳ 3 ጤና ጣቢያ ለ 2017 በጀት ለአንደኛ ዙር በወጣ ጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ እና ውል መፈፀም ይፈልጋል፤ የዚህም ጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ የገንዘብ ምንጭ የመንግስት ግምጃ  ቤት እና የውስጥ ገቢ ነው፡፡

በዚህ መሰረት ተጫራቾች፡-

  • ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለቸው፣
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
  • በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
    መሆን አለባቸው፡፡ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ በመክፈል እንዲሁም በጥቃቅን እና አነስተኛ የምትወዳደሩ ተጫራቾች ካደራጃችሁ ተቋም የአምራችነት ደብዳቤ በማምጣት ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ጤና ጣቢያው ቅጥር ግቢ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 411 የጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ ሰነዱን በመውሰድ የሚወዳደሩበትን የጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ ዋጋ ሰነዱ ውስጥ በሚገኝ የዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር መሰረት ከነቫቱ ሞልተው ያስገባሉ፡፡

ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ ማስከበሪያ ብር፡-

  • ሎት 1. አላቂ የቢሮ የፅህፈት እቃዎች (ለዕቃው ግዥ ከተበጀተው 1%) 17,000 ብር፣
  • ሎት 2. ቋሚ እቃዎች (ለዕቃው ግዥ ከተበጀተው 1.5%) 69,750 ብር፣
  • ሎት 3. የተለያዩ ህትመቶች (ለዕቃው ግዥ ከተበጀተው 2%) 9,000 ብር፣
  • ሎት 4. የፅዳት እቃዎች (ለዕቃው ግዥ ከተበጀተው 1%) 10,000 ብር፣
  • ሎት 5. የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና ስፌት (ለዕቃው ግዥ ከተበጀተው 2%) 18,000 ብር፣
  • ሎት 6. የተለያዩ የጥገና ስራዎች (ለዕቃው ግዥ ከተበጀተው 1%) 14,530 ብር፣
  • ሎት 7. የሰው የህክምና መድኃኒት እና የህክምና ዕቃዎች (ለዕቃው ግዥ ከተበጀተው 2%) 54,521.06 ብር ሲሆን
  • የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ. በጤና ጣቢያው ስም ተሰርቶ ሙሉ ሰነዱ ላይ ፊርማ እና ማህተም ተደርጎ በተጫራቾች መሞላት ያለባቸው ክፍሎች ተሞልተው ሰነዱ ተፈርሞበትና የድርጅቱ ማህተም ተደረጎበት ይመለሳል፤ ለጥቃቅን ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ደብዳቤ ካደራጃችሁ ተቋም ማምጣት ይኖርባችኋል፡፡

ሙሉ ሰነዱ ላይ ፊርማ እና ማህተም ተደርጎ በተጫራች መሞላት ያለባቸው ክፍሎች ተሞልተው ኮፒ ተደረጎ ከኮፒው ጋር ሲፒኦ ማስያዝና መመለስ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ው በ11ኛ ቀን 4፡00 ሰዓት‍‌‌‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌ ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጤና ጣቢያው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ በማንኛውም ምክንያት ዘግይቶ የቀረበ የጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ ሰነድ ወድቅ ይሆናል፡፡ መ/ቤቱ ጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ጥብቅ ማሳሰቢያ፡-

የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ላይ የምትወዳደሩ ተጫራቾች የምትወዳደሩበትን ዋጋ ሞልታችሁ የምታስገቡት የመድሃኒት ዋጋ ከሞላችሁበት ጋር ሳይሆን የህክምና እቃዎችን የሞላችሁበትን ፖስታውን ከተቋሙ የምትወስዱትን የጥራት መገለጫ (እስፔስፊኬሽን) እና ስለማሽኑ የሚገልፅ ካታሎግ አንድ ላይ በማድረግ ለብቻው ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡

አድራሻ፡- ከኮካ አደባባይ ወደ መሣለሚያ ወይም ከመሣለሚያ ወደ ኮካ አደባባይ በሚሄደው ዋና መንገድ ሲሄዱ የቀድሞ 24 ቀበሌ መዝናኛ ክበብ ፊት ለፊት ባለው ዳገታማ መንገድ 200 ሜትር እንደሄዱ በሚታየው ባለ አራት ፎቅ ህንፃ ላይ ያገኙናል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-011-8-27-56-08 ወይም 011-8-27-90-60

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 3ጤና ጣቢያ

No clarification Available

# Lot Price Lot Number Action