Ethiopian Medical Equipment Digital Marketplace

Ethiopian Medical Equipment Digital Marketplace

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ዕቃዎች አወዳድሮ መድኃኒት፣ የምርመራ ሪኤጀንት፣ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና ማሽነሪዎች አኩፕመንት፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች የፅዳት ዕቃዎች፤ ሞተር ሳይክል፤ ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Image
img
Free
Ref No
Company Info
Published On
Region
Tender Category
Contact Phone
Contact Email
Remaining Date
Bid Open Date
Bid Close Date
Publish Date
Bid Bond
Bid Type
Tender Price

የጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • መድኃኒት፣
  • የምርመራ ሪኤጀንት የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና ማሽነሪዎች አኩፕመንት፣
  • የጽሕፈት መሳሪያዎች
  • የፅዳት ዕቃዎች፤
  • ሞተር ሳይክል፤
  • ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ

ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያሳደሱ፣ የዘመኑ፣ ግብር የከፈለ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ ተጫራቾች ጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ ማስከበሪያ ሲፒኦ 10,000 /አሥር ሺህ ብር/ ብቻ ለእያንዳንዱ ጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ በሆስፒታሉ ስም ማሠራት አለባቸው፤ የጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ ሰነዱ በሰም ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና ሲፒኦ ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ብሎ በፖስታ ላይ መጻፍ ይኖርባቸዋል፡፡ ሲፒኦ ብቻ ያለበት በፖስታ ለብቻ መኖር አለበት።

የጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ ሰነድ ተከታታይ (10) አስር የስራ ቀናት መግዛት ይኖርባቸዋል። ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ በ10ኛው ቀን ከጠዋቱ ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት‍‌‌‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌ በሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል በግዥና ክፍያ ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀው በጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ ሳጥን ውስጥ እንዲያስገቡ ሆኖ ጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ው በዚሁ ዕለት ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ው በሚቀጥለው በስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ውን ከመከፈት አያስተጎጉልም፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር፡ 046 229 0365/ 0903 44 88 44/0924 302 087

                                                                 የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል

No clarification Available

# Lot Price Lot Number Action