Ethiopian Medical Equipment Digital Marketplace

Ethiopian Medical Equipment Digital Marketplace

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአ/የመ/ደ/ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የመድሃኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸር (የላብራቶሪ ወንበር)፣ የህክምና እቃዎች እና መለዋወጫ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎

የጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ ቁጥር 002/2017

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአ/የመ/ደ/ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች የንግድ ዘርፎች የሚገኙ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት፦

ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የመድሃኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት በ2017 በጀት አመት ግዥ አቅርቦት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸር (የላብራቶሪ ወንበር)፣ የህክምና እቃዎች እና መለዋወጫ አቅርቦት

ስለዚህ ማንኛውም ተወዳዳሪ በዘመኑ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ ቲን ነምበርና ከ200,000 ሺህ ብር በላይ ለሆኑ ጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ዎች የቫት ሰርተፊኬት የምስክር ወረቀት ማሟላት የምትችሉ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ውን ሰነድ ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ የመ/ደ/ሆስፒታል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ ሰነድ ሣጥን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት‍‌‌‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ ሳጥኑ የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ።

ተጫራቾች ለጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ ማስከበሪያ የመጫረቻ ዋጋቸውን 1% እንደተጫራቹ ምርጫ በጥሬ ገንዘብ ለግ/ፋ/ን/አ/ደ/ስ/ሂደት በመክፈል ወይም በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባችኋል።ለመድሃኒት ግዥው የጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ ማስከበሪያ 30,000 ብር ማስያዝ ይኖርባችኋል።

  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • የበለጠ ማስረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 022 223 0592 ደውለው ይጠይቁ።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ የመ/ደ/ሆስፒታል

No clarification Available

# Lot Price Lot Number Action