Ethiopian Medical Equipment Digital Marketplace

Ethiopian Medical Equipment Digital Marketplace

የአልትራሳንውንድ ህክምና መሳሪያ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሥራ መጀመሩ ተገለፀ  የአልትራሳንውንድ ህክምና መሳሪያ መገጣጠሚያ ፋብሪካ በአዲስ አበባ ጋርመንት በሚገኘው ሁዋጂያን ኢንዱስትሪ ፓርክ በይፋ ተመርቆ ስራ መጀመሩን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

Blog

የአልትራሳንውንድ ህክምና መሳሪያ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሥራ መጀመሩ ተገለፀ  

የአልትራሳንውንድ ህክምና መሳሪያ መገጣጠሚያ ፋብሪካ በአዲስ አበባ ጋርመንት በሚገኘው ሁዋጂያን ኢንዱስትሪ ፓርክ በይፋ ተመርቆ ስራ መጀመሩን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

የአልትራሳውንድ መገጣጠሚያ ፋብሪካው የተለያዩ ዓይነት ህመሞችን መመርመር የሚያስችል መሳሪያዎች የሚገጣጠሙበት ሲሆን በህክምና ዘርፍ የተሰማሩ ቴክኒሻኖች፣ መሃንዲሶችና ደጋፊ ባለሙያዎችን የሚረዳ መሆኑ ተጠቁሟል።

ለፋብሪካው ኤልስሜድ ሶሊሽንስና ሲመንስ የተሰኙ ኩባንያዎች በጋራ ኢንቨስት አድርገዋል የተባለ ሲሆን በፋብሪካው የሚመረቱ መሳሪያዎች በኢትዮጵያ የተሰራ /Made in Ethiopia/ መለያ ብራንድ የሚጻፍባቸው መሆኑም ነው የተገለፀው።


source: linkedin